ድርጅታችን ዮ ሆልዲንግ ጄኔራል ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በተመለከቱት  ክፍት የስራ ቦታዎች ላይ ብቁ የሆኑ ባለሞያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መመዘኛዎች የምታሟሉ ስራ ፈላጊዎች ከቀን 22/06/2013 እስከ 27/06/2013 ድረስ አዲስ አበባ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመቅረብ ወይም በኢሜል naolmegerso@gmail.com መሰረት Application,(ማመልከቻ) Curriculum vitae & Credential document (የትምህርት ማስረጃ ) ማመልከት ትችላላችሁ፡፡

  1. የስራ መደቡ መጠሪያ፡- ሲኒየር ኤች አር ኦፍሴር (Senior HR Officer)
  • ተፈላጊ ችሎታ፡- በማኔጅመንት(Management ) ሂውማን ሪሶርስ ማነጅሜንት (Human Resource Management), ብዝነስ ማነጅሜንት (Business management) የትምህርት ዘርፍ በቢኤ ዲግሪ የተመረቀ/ች/ በሙያው በማኑፋክቸሪንግ እንዱስትሪ 4(አራት) አመት የስራ ልምድ ያለው/ት የመሰረታዊ የኮምፒውተር (Basic Computer Skill Microsoft office word, excel and Access) እውቀትና ችሎታ ያለው/ያላትደመወዝ፡- በስምምነት
  • ብዛት፡- 1/አንድ/
  • የስራ ቦታ፡- አ/አበባ- ብስራተ ገብርኤል አከባቢ
  1. የስራ መደቡ መጠሪያ፡- ኤች አር ኦፍሴር (HR Officer)
  • ተፈላጊ ችሎታ፡- በማኔጅመንት(Management ) ሂውማን ሪሶርስ ማነጅሜንት (Human Resource Management), ብዝነስ ማነጅሜንት (Business management) የትምህርት ዘርፍ በቢኤ ዲግሪ የተመረቀ/ች/ በሙያው በማኑፋክቸሪንግ እንዱስትሪ 2(ሁለት) አመት የስራ ልምድ ያለው/ት የመሰረታዊ የኮምፒውተር (Basic Computer Skill Microsoft office word, excel and Access) እውቀትና ችሎታ ያለው/ያላት ደመወዝ፡- በስምምነት
  • ብዛት፡- 1/አንድ/
  • የስራ ቦታ፡- ምእራብ ወለጋ ከአርጆ 26 ኪሜ ርቀት ላይ የሚገኝ
  1. የስራ መደቡ መጠሪያ፡- ሲኒየር አካውንታንት (Senior Accountant)
  • ተፈላጊ ችሎታ፡- የመጀመሪ ድግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፤ የትምህርት ዝግጅት ከታወቀ የተምህርት ተቋም የተመረቀች/ቀና በተመሳሳይ ዘርፋ አራት አመት የስራ ልምድ ያላት/ለው፡፡
  • ደመወዝ፡- በስምምነት
  • ብዛት፡- 1/አንድ/
  • የስራ ቦታ፡- ምእራብ ወለጋ ከአርጆ 26 ኪሜ ርቀት ላይ የሚገኝ

አድራሻ፡- ብስራተ ገብርኤል ከደቡብ አፍሪካ ኢምባሲ ወደ ውስጥ 800 ሜትር ገባ ብሎ ኤታ ሪል እስቴት አፓርትመንት ላይ፡፡  

ለበለጠ መረጃ፡- +251188313333